By Getinet Dinkayehu* የወያኔ እነቅስቃሴ በኦሮሞ ህዝብና በኦሮሞ ድርጅታዊ እነቅስቃሴ ላይ ያላቛረጠ ጭቆናና የመብት ረገጣ በማድረግ የተለያዩ ኢ-ዲሞክራሳዊ የመብት ጥሰቶችን እየፈፀመ ይገኛል:: ለዚህም ስትራተጂዎችን በመንደፍና የነደፈውን በመተግበር ዛሬ አለም የሰዉ ልጆችን መብት ከመጠበቅ አልፎ የእንስሳትን መብት እየጠበቀ ባላበት ዘመን ላይ የኦሮሞ ልጆችን መብት በማሳጣት ከአለም ሚዲያዎች በመሰወር እንዲሁም በግልጽ እየረገጠ ይሄው ድፍን 22 አመት አለፈው። […]
↧