ከከተማ ቦሬሳ* ኢትዮጵያ ውስጥ የሕዥቦች መብት ተከብሮ አያውቅም:: በየግዜው የሚነሱ መሪዎች የሕዥቦች መብት አክብረው ሳይሆን ረግጠውና አፍነው መኖርን ነው የሚመርጡት:: የታፈነ ህዝብ፣ የተጨቆነ ህዝብ ሁሌም ለሰላም ይዘምራል፤ ሁሌም ሰላምን ለማምጣት ይታገላል:: እናም የኦሮሞ ህዝብ ትግል ከዚህ የመነጨ ነው ጥያቀውም አንድና ግልጽ ነው – ነጻነት! ነጻነት! ይህ የመላው የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ነው:: አዎ! ነጻነት፤ ነጻ አእምሮ […]
↧