Quantcast
Channel: Gadaa.com Oduu – News
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3224

በሃገር ማቅናት ስም የተፈጸሙ ግፎችን ይክዳሉ

$
0
0
በቀለ ጅራታ ከስዊድን ባለፉት ዘመናትም ሆነ ዛሬ በኢትዮዽያ ኣመሰራረት ላይ በውስጣ በሚኖሩ ሃዝቦች መካከል መግባባት የለም። የሃገሪቷን ስልጣን በሃይል የያዙት ወገኖች “ሃገር የማቅናት ስራ ሰራን እንጂ, የፈጸምነው በደል የለም;” እያሉ በሃገር ማቅናት ስም የተፈጸሙ ግፎችን ይክዳሉ። ለምንም ኣላማ ይሁን የተገፉ፣ ነጻነታቸውንና ክብራቸውን የተነጠቁ ህዝቦች ደግሞ በሃይል ሃገራችንን ተነጠቅን እንጂ ወደን ኣይደለም በማለት የተነጠቁኣቸውን መብቶች በማስመለስ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3224

Trending Articles