ከያህያ ጀማል* በቅድሚያ ይድረስ የተከበረ ሰላምታዬ ለወ/ሮ ትዝታ በላቸው። ከሰላምታዬ በማስከተል ይህን ክፍት ደብዳቤ ለመጻፍ ወዳነሳሳኝ ፍሬ ጉዳይ ልዝለቅ። ወ/ሮ ትዝታ ቢያንስ ከ20 ኣመታት በላይ በኣሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ኣማርኛው ፕሮግራም ላይ የማውቅሽ ሚዛናዊ የሆኑ ዝግጅቶችን ስታቀርቢ ነው። በተለይም በፖለቲካ ነክ ጉዳዮች ዙሪያ እንግዶችን ጋብዘሽ በምታዋይያቸው ወቅቶች ሁሉ ተገቢና ፍትሃዊ ጥያቂዎችን እየፈለፈልሽ በመሰንዘር የኣድማጮችሽን የልብ ትርታ […]
↧