በነጌሳ ኦዶ ዱቤ “ዕርቅና ሰላም፤ የሕይወት ቅመም” በሚል አርዕስት የጻፉትን ጽሁፍ ካየሁ በኋላ፣ ትምህርት መማር ብዙዎችን የማይለውጥ መሆኑን ተረድቻለሁ:: ልክ ከ18ኛ ክ/ዘመን በፊት ያሉ ሰዎች የሚያስቡት ዓይነት፣ የወረደ ጽሁፍ በ21ኛ ክ/ዘመን ከፕ/ር አልጠበኩም:: በድሮ ዘመን ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ከመካከለኛ ምስራቅ የመጣውን ሃይማኖት መቀበል፣ በራሱ ሥልጣኔ ይመስላቸዉ ነበር:: የድሮ ሰዎች ጥሩ አማርኛ የተናገረ “የሰለጠነ”፣ ጥሩ አማርኛ […]
↧