Quantcast
Channel: Gadaa.com Oduu – News
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3224

Qeerroo: Dhaamsa Bara Haraa 2014 |የ2014 አዲስ አመት የነፃነት ትግል ጥሪ

$
0
0
ከወጣቶች ነፃነት ንቅናቄ (QEERRO) የተላለፈ መግለጫ ለመላው የኦሮሞ ሕዝብና በሁሉም አካባቢ ለምትገኙ የኦሮሞ ታጋዮች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ፡፡ የኦሮሞ ሕዝብ ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ በባርነት አገዛዝ ሲደርስበት የነበረው ግፍና በደል ወደር የለውም፡፡ በዚህም የተነሳ ሕዝባችን የፀረ-ባርነት ትግል በማድረግ ያልከፈለው መስዋትነት የለም፡፡ ታጋዮችና ሀገር ወዳዶች የባርነት ስርአትን በመታገል እስከዛሬ በከፈሉት የህይወትና የገንዘብ መስዋእትነት ዛሬ ላለንበት ሊያደርሱን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3224

Trending Articles